ነቀምቴ —
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ ወደ ሥልጣን ከመጡ አንደኛ ዓመታቸውን በማሰመልከት ቪኦኤ ያነጋገራቸው አንዳንድ የነቀምቴ፣ ጊምቢና አምቦ ከተማ ነዋሪዎች ለቪኦኤ አስተያየታቸውን ሰጥተዋል።
አንዳንዶቹ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በአንድ ዓመት ያስመዘገቧቸው ስኬቶች እንዳቀይለበሱ ሥጋታቸውን ገልፀዋል።
ለተጨማሪ ዘገባ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።