በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የጠቅላይ ሚኒስትር ቴሬሳ ሜይ ጉብኝት በኬንያ


የብሪታንያ ጠቅላይ ሚኒስትር ቴሬሳ ሜይ
የብሪታንያ ጠቅላይ ሚኒስትር ቴሬሳ ሜይ

የብሪታንያ ጠቅላይ ሚኒስትር ቴሬሳ ሜይ ለይፋ ጉብኝት ኬንያ ገብተዋል።

የብሪታንያ ጠቅላይ ሚኒስትር ቴሬሳ ሜይ ለይፋ ጉብኝት ኬንያ ገብተዋል። ሜይ ዛሬ ከኬንያው ፕረዝደንት ኡሁሩ ኬንያታ ጋር ተገናኝተው የተነጋገሩ ሲሆን በርካታ ሥምምነቶችንም ተፈራርመዋል።

ከሥምምነቱ በኋላ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ሁለቱ ሀገሮች ከኬንያ በሕገወጥ መንገድ የተወሰደውን ንብረት ለመመለስ ከሥምምነት ደርሰዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

የጠቅላይ ሚኒስትር ቴሬሳ ሜይ ጉብኝት በኬንያ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:48 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG