በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድና የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ ለማ መገርሳ የወለጋ ስታድዮም የመጀመሪያ ምዕራፍ መረቁ

ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድና የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ ለማ መገርሳ የወለጋ ስታድዮም የመጀመሪያ ምዕራፍ መረቁ
ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድና የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ ለማ መገርሳ የወለጋ ስታድዮም የመጀመሪያ ምዕራፍ መረቁ

ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድና የኦሮሚያ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ለማ መገርሳ የወለጋ ስታድዮም የመጀመሪያ ምዕራፍ መረቁ። ከነቀምቴና ምስራቅ ወለጋ ዞን ከተወከሉ ነዋሪዎች ጋር ውይይት አድርገዋል።

ኅብረተሰቡ ሰላሙን ከጠበቀ የተለያዩ የኢንቨስትመንት ዕድሎች ወደ አካባቢው እንደሚመጡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ተናግረዋል። እያቀፉ እንጂ እየገፉ መኖር አይቻልም ያሉት ዶክተር አብይ ለወጣቶችም መልዕክት አስተላልፈዋል።

(ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ)

ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድና የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ ለማ መገርሳ የወለጋ ስታድዮም
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:55 0:00የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG