በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ጠ/ሚ ዐቢይ በስልጤ ዞን ወራቤ ከተማ


ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በወራቤ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በወራቤ

በኢትዮጵያ አንድነትና ሰላም እንድረጋገጥ ልማት እንጂ ክላሽና ታንክ እንደማያስፈልግ ዛሬ በደቡብ ክልል ስልጤ ዞን ወራቤ ከተማ ከህዝብ ጋር የተወያዩት የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ።

የስልጤ ህዝብ ሰላም ወዳድ፥ በሥራ ክቡርነት የሚያምን ታታሪና ከሌሎች የሀገራችን ህዝቦች ጋር በፍቅር የሚኖር፤ ከሀገራችን አልፎ የተለያዩ ሀገራትን መዳረሻ በማድረግ የሰላምና የአንድነት ተምሳሌት መሆኑንም ገልፀዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

ጠ/ሚ ዐቢይ በስልጤ ዞን ወራቤ ከተማ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:00 0:00


የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG