በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ጠ/ሚ አብይ ከተቃዋሚ ፓርቲ መሪዎች ጋር ሊወያዩ ነው

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ

የፊታችን ማክሰኞ ከተቃዋሚ ፓርቲ መሪዎች ጋር እንደሚገናኙ የሚጠበቁት ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ፣ የ2012ቱን ምርጫ ነፃና ፍትኃዊ ለማድረግ በሚያስፈልጉ የማሻሻያ ዕርምጃዎች ላይ እንደሚወያዩ ጽህፈት ቤታቸው አስታወቀ፡፡

የፊታችን ማክሰኞ ከተቃዋሚ ፓርቲ መሪዎች ጋር እንደሚገናኙ የሚጠበቁት ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ፣ የ2012ቱን ምርጫ ነፃና ፍትኃዊ ለማድረግ በሚያስፈልጉ የማሻሻያ ዕርምጃዎች ላይ እንደሚወያዩ ጽህፈት ቤታቸው አስታወቀ፡፡

የጠ/ሚ ጽ/ቤት ለአሜሪካ ድምፅ የላከው ለፓርቲዎች የቀረበ ጥሪ እንደሚያሳየው፣ በሀገር ውስጥ የሚንቀሳቀሱና ከውጭ የተመለሱ ፓርቲዎች በሙሉ ለውይይቱ ተጋብዘዋል፡፡

የጠ/ሚ ጽ/ቤት መግለጫ
የጠ/ሚ ጽ/ቤት መግለጫ

​የዚህን የ2012 ምርጫ በተያዘለት የጊዜ ሰሌዳ መካሄድን የሚወስነው ነፃና ገለልተኛ አካላትን የመፍጠሩ ሂደት የመጠናቀቁ ጉዳይ እንደሆነ የተቃዋሚ መሪዎች ተናግረዋል፡፡

የ2012ቱ ምርጫ ይራዘም ይሆን፣ ወይንስ በታቀደለት የጊዜ ሰሌዳ ይካሄዳል? የተቃዋሚ መሪዎች የየራሳቸው አስተያየት አላቸው፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

ጠ/ሚ አብይ ከተቃዋሚ ፓርቲ መሪዎች ጋር ሊወያዩ ነው
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:41 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG