በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የጠ/ሚ አብይ አሕመድ የዩናይትድ ስቴትስ ጉብኝትና ቀለመ ብዙው መድረኮች


ጠ/ሚ አብይ አሕመድ
ጠ/ሚ አብይ አሕመድ

“የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አሕመድ የዩናይትድ ስቴትስ ጉብኝት፣ ግዙፉ የዋሽንግተን ዲሲው ስብሰባና ሌሎች ቀለመ ብዙው ሥነ ሥርዓቶችና የዝግጅት ሂደት ከዝግጅቱ አስተባባሪዎች ጋር በሚደረግ ውይይት ይቃኛሉ።”

ትላንት የጀመረው የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ የዩናይትድ ስቴትስ ጉብኝት፣ ግዙፉ የዋሽንግተን ዲሲው ስብሰባና ሌሎች ቀለመ ብዙው ሥነ ሥርዓቶችና የዝግጅት ሂደት ከዝግጅቱ አስተባባሪዎች ጋር በሚደረግ ውይይት ይቃኛሉ።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዋሽንግተን በገቡ ሰዓታት ውስጥ አስተዳደራዊ ልዩነት በነበራቸው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አባቶች መካከል የተካሄደውን ድርድር ውጤት ያበሰሩበርትን የጉዟቸው መጀመሪያ ገቢር አድርገውታል።

በዛሬው ዕለት ቀኑን ከፖለቲካ መሪዎች እና ተሳታፊዎች ጋር፣ ማምሻውን ከምሁራን፣ ሃሳብ አመንጭዎች እና ከቢዝነስ ማሕበረሰብ አባላት ጋር የሚያደርጉት ውይይት እናም ነገ ቅዳሜ በዋሽንግተን ዲሲ የሚካሄደው ግዙፍ መድረክ የተሰናዱበትን ሂደት ጨምሮ ምን እንጠብቅ በሚል ከአስተባባሪዎቹ ጋር ተወያይተናል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

የጠ/ሚ አብይ አሕመድ የዩናይትድ ስቴትስ ጉብኝትና ቀለመ ብዙው መድረኮች
please wait

No media source currently available

0:00 0:16:09 0:00
የጠ/ሚ አብይ አሕመድ የዩናይትድ ስቴትስ ጉብኝትና ቀለመ ብዙው መድረኮች
please wait

No media source currently available

0:00 0:11:13 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG