በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በሚሊኒየም አዳራሽ የአብሮነትና የምስጋና የአፍጥር ምሽት ተካሄደ


የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐብይ አሕመድ
የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐብይ አሕመድ

ዛሬ ምሽት በሚሊኒየም አዳራሽ የአብሮነትና የምስጋና የአፍጥር ምሽት ተካሄደ፡፡

በርካታ የሙስሊም ማኅበረሰብ አባላትና የሀይማኖት መሪዎች በታደሙበት በዚህ የአፍጥር ምሽት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ እንዲሁም የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ኢንጅነር ታከለ በዚህ የኢፍጣር ሥነ ስርዓት ላይ ተሳትፈዋል፡፡

የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ባዘጋጀው ሥነ ስርዓት ላይ የተለያዩ ሀይማኖታዊ ሥነ ስርዓቶች ቀርበዋል፡፡

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG