በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ ለወጣቶች ጥሪ አቀረቡ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ፣ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን፣ የኦሮምያ ክልል ፕሬዚዳንት ሽመልስ አብዲሳና ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ፣ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን፣ የኦሮምያ ክልል ፕሬዚዳንት ሽመልስ አብዲሳና ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ወጣቶች በሰላማዊ መንገድ እንዲታገሉ ጥሪ አድርገዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ትናንት በኦሮምያ ደምቢዶሎ ከተማ የአስፓልት መንገድ ግንባታ ባስጀመሩበት ወቅት ባደረጉት ንግግር፣ በመጭው ምርጫ ህዝቡ ይሆነኛል ያለውን የፖለቲካ ድርጅት በመምረጥ እንዲሳተፍም ጠይቀዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ የተጠናቀቀውን የሻምቡ ባኮ አስፋልት መንገድ መርቀዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ ለወጣቶች ጥሪ አቀረቡ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:25 0:00

XS
SM
MD
LG