አዲስ አበባ —
መንግሥታቸው የሰኔ ተጠርጣሪዎች ከመያዝ ጎን ለጎን ድምፆችን ለማፈን እየሰራ ነው በሚል ከ አንዳንድ ወገኖች የሚሰነዘሩ ወቀሳዎችን ድምፆች እንዲከፈቱ የወሰነው ራሱ መንግሥት ነው ሲሉ አጣጥለዋል።
ጠ/ሚ ዐብይ አህመድ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የሰጡትን መግለጫ የተከታተለው እስክንድር ፍሬው ተከታዩን ዘገባ ልኳል።
የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
-
እስክንድር ፍሬው