በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ጠ/ሚ ዐቢይ ከተወካዮች ም/ቤት አባላት ለተነሱላቸው ጥያቄ የሰጡት ምላሽ


ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ
ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ

ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ መንግሥታቸው በትግራይ ክልል ህግ ለማስከበር በወሰደው እርምጃ በሰላማዊ ኗሪዎች ህይወት ላይ ጉዳት እንዳላደረሰ ገለጽ።

ሠራዊቱ በኃላፊነትና በተጠያቂነት መንፈስ እንደሚሰራም ተናግረዋል። ለዓለማቀፍ ወዳጆችና ለኢትዮጵያውያንም መልዕክት አስተላልፈዋል።

በሌላ በኩል የህወሓት መሪ ደ/ር ደብረጽዮን ገብረሚካኤል ትናንት ማታ የስልክ ላይ የጽሁፍ መልዕክት እንደላኩለት የገለጸው ሮይተርስ፣ ኃይሎቻቸው አንድ የፌደራሉ መንግሥት አውሮፕላን መትተው ጥለዋል፤ አንዲት ከተማ ከፌደራል መንግሥት ኃይሎች አስለቅቀው ተቆጣጥረዋል ማለታቸውን ዘግቧል።

በዚህ ዙሪያ ከኢትዮጵያ መንግሥትም ሆነ ከጦር ኃይሉ ባለሥልጣናት በኩል ለጊዜው የተገኘ ምላሽ የለም።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

ጠ/ሚ ዐቢይ ከተወካዮች ም/ቤት አባላት ለተነሱላቸው ጥያቄ የሰጡት ምላሽ
please wait

No media source currently available

0:00 0:13:09 0:00


XS
SM
MD
LG