በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

"ኢትዮጵያ ማንም ተነስቶ እንደፈለገው የሚጋግራት የግል ርስት አይደለችም" - ጠ/ሚ አብይ አሕመድ


ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ

"ኢትዮጵያ ማንም ተነስቶ እንደፈለገው የሚጋግራት የግል ርስት ሳትሆን ዘመናትን ያስቆጠረች ታላቅ ሕዝብ የመሠረታት አገር ነች" ብለዋል ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ ፍራንክፈርት-ጀርመን ላይ ለተሰበሰቡ ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ-ኢትዮጵያ ባደረጉት ንግግር።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በኢትዮጵያ ላይ ያላቸውን ተስፋና እምነት በዚሁ በአውሮፓ አገሮች ውስጥ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ-ኢትዮጵያ ለእርሣቸው ያላቸውን ድጋፍ ለመግለፅ ባሰናዱት የፍራንክፈርት የኮሜርስ ባንክ አሬና ስታዲየም ፕሮግራም ላይ ባሰሙት ንግግራቸው በድጋሚ አረጋግጠዋል።

የኃይማኖት አባቶች በየእምነታቸው ፀልየዋል፤ የባሕል ትርዒት ቀርቧል። ለጠቅላይ ሚኒስትሩም ብዙ ጥያቄዎች ቀርበው ምላሽ ተሰጥቶባቸዋል።

(ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ)

"ኢትዮጵያ ማንም ተነስቶ እንደፈለገው የሚጋግራት የግል ርስት አይደለችም" - ጠ/ሚ አብይ አሕመድ
please wait

No media source currently available

0:00 0:11:36 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG