የገንዘብ ሚንስቴር ባለፉት 22 ዓመታት ከተጨማሪ እሴት የሽያጭ ግብር ነፃ ተደርገው ቆይተዋል ባላቸው የኤሌክትሪክ ፣ የውሃ አቅርቦት እና የትራንስፖርት ዘርፍ ላይ ተጨማሪ እሴት ግብር ተግባራዊ ማድረግ እንደሚጀምር ነሐሴ 23, 2016ዓ.ም በማሕበራዊ የትስስር ገጹ ባወጣው የጽሁፍ መግለጫ አስታውቋል፡፡
ይህ ተጨማሪ እሴት ታክስ ቋሚና አነስተኛ ገቢ ያለው ማህበረሰብ ላይ ጫና የሚፈጥር ነው ሲሉ የአሜሪካ ድምጽ ያነጋገራቸው የምጣኔ
ሃብት ባለሙያ እና የኢንቨስትመንት አማካሪው አቶ ያሬድ ኃይለመስቀል ይናገራሉ፡፡
መድረክ / ፎረም