በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሬፖብሊካን ፓርቲ ጉባዔ ሦስተኛ ቀን

በክሊቭላንድ ኦሃዮ እየተካሄደ ባለው የሬፖብሊካን ፓርቲ ጉባዔ ሦስተኛ ቀን ለዩናይትድ ስቴትስ የ2016 ዓ.ም ፕሬዝደንታዊ ምርጫ የፓርቲው እጩ ተወዳዳሪ ምክትል ሆነው የተመረጡት ማይክ ፔንስ፣ የፓርትው እጩ ተወዳዳሪ ልጅ ኤሪክ ትራንፕ እና የቴክሳስ ሰነተር ቴድ ክሩዝና ሌሎች ንግግር አሰምተዋል። የቴክሳሱ ሰነተር ለፓርቲው እጩ ድጋፋቸውን አልሰጡም።

ተጨማሪ ይጫኑ

XS
SM
MD
LG