በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የፔፕፋር ፕሮግራም የኤችአይቪ/ኤድስ ተጽእኖ እንዳይበረታ አድርጓል


የፔፕፋር ፕሮግራም የኤችአይቪ/ኤድስ ተጽእኖ እንዳይበረታ አድርጓል
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:43 0:00

የፔፕፋር ፕሮግራም የኤችአይቪ/ኤድስ ተጽእኖ እንዳይበረታ አድርጓል

በኢትዮጵያ የኤችአይቪ/ኤድስ ስርጭትን ለመከላከልና ተጽእኖውን ለመቋቋም ከሦስት ቢሊዮን ዶላር በላይ ወጪ በማድረግ ከፍተኛ አስተዋፅኦ ማበርከቱን የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት አስቸኳይ ጊዜ የኤችአይቪ/ኤድስ ምላሽ ዕቅድ ፔፕፋር አስታውቋል።

ግጭቶች ግን፣ በተለይ በቅርብ ጊዚያት በፕሮግራሙ እና በአገሪቱ ብሔራዊ የጤና ስርዐት ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ ማሳደራቸውን የፕሮግራሙ የኢትዮጵያ ተጠባባቂ አስተባባሪ ቤንጃሚን ካስዳን ለቪኦኤ ገለፀዋል።

ግጭቶቹ የሕክምና አገልግሎትን እና የመድኃኒት አቅርቦትን እንደሚያስተጓጉሉ ተጠባባቂ አስተባባሪው ጠቅሰዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG