በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በፔንሲልቬንያ ክፍለ ግዛት በተደረገው ልዩ ምርጫ ዲሞክራቱ ተወዳዳሪ አሸነፉ

ዲሞክራቱ ኮኖር ላምብ
ዲሞክራቱ ኮኖር ላምብ

በፔንሲልቬንያ ክፍለ ግዛት ከፒትስበርግ ወጣ ብሎ የሚገኘውን ወረዳ ወክሎ ለህግ መመሪያ ምክር ቤት አባልነት በተደረገው ልዩ ምርጫ ዲሞክራት ተወዳዳሪ ኮኖር ላምብ ማሸነፍቸውን ዛሬ ማለዳ ተናግረዋል።

በፔንሲልቬንያ ክፍለ ግዛት ከፒትስበርግ ወጣ ብሎ የሚገኘውን ወረዳ ወክሎ ለህግ መመሪያ ምክር ቤት አባልነት በተደረገው ልዩ ምርጫ ዲሞክራት ተወዳዳሪ ኮኖር ላምብ ማሸነፍቸውን ዛሬ ማለዳ ተናግረዋል።

የምርጫ ባለሥልጣኖች እስካሁን ባለው ጊዜ ትላንት ስለተካሄደ ምርጫ ውጤት ይፋ አላደረጉም። የሪፖብሊካዊው ሪክ ሳኮንና የዲሞክራቱ ኮኖር ላምብ የድምፅ አሀዝ የተቀራረበ ስለነበር የመገናኛ ብዙሃን ድርጅቶች አሸናፊውን ለመገመት አዳግቷቸው ነበር።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG