ዋሺንግተን ዲሲ —
የዩናይትድ ስቴትስ ምክትል ፕሬዚዳንት ማይክ ፔንስ አሜሪካ ለኢራን ሕዝብ ያማያወላዳ ድጋፍ እንዳላት ገለፁ፡፡
ፔንስ ከአሜሪካ ድምፅ ጋር በአደረጉት ቃለ መጠይቅ ኢራናውያን ከሥምንት ዓመታት በፊት የተካሄደውን ምርጫ በተቃወሙበት ወቅት፣ የቀድሞው የዩናይትድ ስቴትስ አስተዳደር ብዙም ድጋፍ አላሰየም በማለት ነቅፈዋል፡፡
ታዛቢዎች እንደሚሉት ኢራን ውስጥ ተቃውሞ የተነሳው፣ መንግሥት በሚያደርሰው ጭቆና ምክንያት ለረጅም ጊዜ ሲብላላ በቆየው ያለመርካት ስሜት ነው ብላለች፡፡
የአሜሪካ ድምፅ ዘጋቢ ዘላቲካ ሆክ ባጠናቀረችው ዘገባ፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ