በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ሲሳይ አጌና የዓመቱ የመፃፍ ነፃነት ሽልማት አሸናፊ ሆነ!


Pen USA በመባል የሚታወቀውና ለመፃፍ ነፃነትና ለሥነ ፅሁፍ ብልፅግና የቆመው ዓለም አቀፍ ድርጅት ኢትዮጵያዊ ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌናን የዘንድሮው የመፃፍ ነፃነት ሽልማቱ አሸናፊ አድርጎታል።

«በአዳጋች ሁኔታዎች ውስጥ ለመፃፍ ነፃነት ባደረገው ያልተቋረጠ ትግል፤» የመረጠው መሆኑን ተቋሙ አስታውቋል።

ዘገባውን ለማዳመጥ «ያዳምጡ፤» የሚለውን ከዚህ ሥር የሚያዩትን ፅሁፍ ይጫኑ።

XS
SM
MD
LG