በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ አዲስ አበባ ገቡ


የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ

አራተኛው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ አዲስ አበባ ሲገቡ ጳጳሳት፣ ካህናት እንዲሁም የእምነቱ ተከታዮች አቀባበል አድርገውላቸዋል፡፡

አራተኛው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ አዲስ አበባ ሲገቡ ጳጳሳት፣ ካህናት እንዲሁም የእምነቱ ተከታዮች አቀባበል አድርገውላቸው፡፡

ለአለፉት ሃያ ስድስት ዓመታት ለሁለት ተከፍለው የሀገር ቤትና የውጭ ሲኖዶስ እየተባለ ሲጠሩ የነበሩት ሁለቱ ሲኖዶሶች ቃለ ውግዘታቸውን አንስተው ሰሞኑን ወደ ዕርቅ መምጣታቸው ይታወሳል፡፡

የኢትዮጵያ የእስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሼህ መሐመድ አሚን ጀማል፣ የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ካርዲናል አቡነ ብርሃነ ኢየሱስ እና የሌሎችም የዕምነት አባቶች ተገኝተዋል፡፡

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG