በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የደቡብ ሱዳን የሰላም ሥምምነት

የደቡብ ሱዳን ሽምቅ ተዋጊዎች መሪ ሪክ ማቻርና ሌሎች የተቃዋሚ ፓርቲ መሪዎች፣ ለአምስት ዓመታት የዘለቀውን የርስ በርስ ጦርነት ለማብቃት የታቀደውን የሰላም ሥምምነት አንፈርምም ማለታቸው ተሰማ።

የደቡብ ሱዳን ሽምቅ ተዋጊዎች መሪ ሪክ ማቻርና ሌሎች የተቃዋሚ ፓርቲ መሪዎች፣ ለአምስት ዓመታት የዘለቀውን የርስ በርስ ጦርነት ለማብቃት የታቀደውን የሰላም ሥምምነት አንፈርምም ማለታቸው ተሰማ።

ማቻርና ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር፣ ባለፈው ወር ካርቱም ላይ የተኩስ አቁም ውልና የሥልጣን ክፍፍል ሥምምነት መፈራረማቸው አይዘነጋም።

አንድ የልዑካኑ ቡድን አባል በትናንት ሰኞ ውይይት ላይ እንደተናገረው፣ ጉዳዩ ወደ /ኢጋድ/ መሪዎች ተላልፏል።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG