ባህር ዳር —
ምህረት ከተደረገላቸው መካከል በማይድን ሕመም ላይ ያሉ ታራሚዎች እንደሚገኙበት፣ ከተጎጅ ቤተሰቦች ጋር በተደረሰ ስምምነት የሚለቀቁ እንዳሉ እና በሌሎችም ይቅርታ በሚያሰጡ ምክንያቶች የምህረቱ አሠራር መከናወኑን የክልሉ ዋና ዐቃቤ ህግ አቶ ገረመው ገብረፃዲቅ ለቪኦኤ ገልፀዋል።
የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።