በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ፓራጓይ ኢየሩሣሌም ላይ ኤምባሲ ከፈተች


ፓራጓይ ኢየሩሣሌም ላይ ዛሬ አዲስ ኤምባሲ ከፈተች።

ፓራጓይ ኢየሩሣሌም ላይ ዛሬ አዲስ ኤምባሲ ከፈተች።

ባለፈው ሣምንት እጅግ የከበደ ዓለምአቀፍ የፖለቲካ ውጥረት ከፈጠረው የዩናይትድ ስቴትስ እርምጃ ወዲህ ፓራጓይ ኢየሩሣሌም ላይ ኤምባሲ የከፈተች ጓቴማላን ተከትላ ሦስተኛ ሃገር ሆናለች።

የፓራጓይ ፕሬዚዳንት ኦራሲዮ ካርቴስ በመክፈቻው ሥነ-ሥርዓት ላይ ባደረጉት ንግግር ኤምባሲያቸውን ከቴል አቪቭ ወደ ኢየሩሣሌም ማዛወራቸውን “ታሪካዊ” ብለው የጠሩት ሲሆን እርምጃው በፓራጓይና በእሥራኤል መካከል ያለውን ግንኙነት ያጠናክረዋል። ብለዋል።

የእሥራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንጃሚን ኔታንያሁ የፓራጓይን ውሣኔ አድንቀዋል።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG