ዋሺንግተን ዲሲ —
የፓኪስታን የምርጫ ኮሚሽን ዛሬ በገለፀው መሰረት ዕውቅ ስፖርተኛ የነበሩት ኢምራን ኻል በምክር ቤታዊ ምርጫ እንዳሸነፉ ይሁንና ፓርቲያቸው በምክር ቤቱ የብዙሃንነት ቦታ ለመያዝ የሚያስችለው ያህል ድምፅ ባለማገኘቱ የጥምር መንግሥት ለመመማስራት ይገዳደሉ።
የምርጫው ኮሚሽን ይህን ያለው ኻን 'Tehreek-e-Insaf' የተባለው ፓርቲያቸው ማሸንፉን ትላንት ከገለፁ በኋላ ነው። በቴሊቪዥን የድል ንግግር ሲያደርጉ በሀገሪቱ ባለው ብልሹ አስተዳደር ምክንያት የሰፈነውን ድኅነትንና ሙስንና ለማጥፋት እታገላለሁ ብለዋል።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ