በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ፓኪስታን በሥለላ ተከሶ የተፈረደበት ህንዳዊ

ፓኪስታን፣ በሥለላ ተከሶ የተፈረደበት ህንዳዊው ኩልብ ሁሻን ጃደሃቨ
ፓኪስታን፣ በሥለላ ተከሶ የተፈረደበት ህንዳዊው ኩልብ ሁሻን ጃደሃቨ

ፓኪስታን፣ በሥለላ ተከሶ የተፈረደበት ህንዳዊው ኩልብ ሁሻን ጃደሃቨ ከባለቤቱና ከእናቱ ጋር እንዲገናኝ ፈቀደች፣ ውሳኔው ከፍጹም ሰብዓዊነት አንፃር ብቻ ነው ስትልም አስታውቃለች።

ፓኪስታን፣ በሥለላ ተከሶ የተፈረደበት ህንዳዊው ኩልብ ሁሻን ጃደሃቨ ከባለቤቱና ከእናቱ ጋር እንዲገናኝ ፈቀደች፣ ውሳኔው ከፍጹም ሰብዓዊነት አንፃር ብቻ ነው ስትልም አስታውቃለች።

የእስረኛው ጃደሃቨ ቤተሰብ ከህንድ ወደ ፓኪስታን በመጓዝ ኢስላማባድ በደረሱ በጥቂት ሰዓታት ውስጥ ነው፣ በውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ግጥር ግቢ የተገናኙት። ባለሥልጣናት እንደገለፁት፣ እስረኛውና ቤተሰቡ በአካል አልተገናኙም፤ ሆኖሞ በመስታዎት በተዘጋ ክፍል ሆነው በድምፅ ማጉያ ሰላምታ በመለዋጥ ተነጋግረዋል።

የህንዱ ምክትል ከፍተኛ ኮሚሽነር የእሥረኛውን ቤተሰብ በማጀብ አብረው እንደተገኙም ታውቋል።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG