በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በኢትዮጵያ 7መቶ ሺሕ የሚሆኑ ሰዎች በረሀብ አፋፍ ላይ ናቸው - ኦክስፋም

በኢትዮጵያ ሶማሊ ክልል የምግብ እጥረት በመባባሱ 7መቶ ሺሕ የሚሆኑ ሰዎች በረሀብ አፋፍ ላይ እንደሚኙ ኦክስፋም ዓለምቀፍ የረድኤት ድርጅት ጠቁሟል።

በኢትዮጵያ ሶማሊ ክልል የምግብ እጥረት በመባባሱ 7መቶ ሺሕ የሚሆኑ ሰዎች በረሀብ አፋፍ ላይ እንደሚኙ ኦክስፋም ዓለምቀፍ የረድኤት ድርጅት ጠቁሟል።

የረድኤት ድርጅቱ እንደሚለው በሀገሪቱ ዙርያ 8.5 ሚልዮን የሚሆኑ ሰዎች የረሀብ አደጋ ሊገጥማቸው ይችላል። ከአለፈው ጥር ወር አንስቶ በ30 ከመቶ ጨምሯል።

የኢትዮጵያ መንግሥትና የሰብዓዊ ረድኤት ድርጅቶች ተባብረው በቅርቡ ባወጡት ዘገባ መሠረት በምግብ እጥረት ምክንያት የሰዎች ከመኖርያቸው ይፈናቀላሉ፤ ካለአቻ ጋብቻ ይከሰታል፤ ልጆች ትምህርት ያቋርጣሉ።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG