በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኦሮሚያ ተማሪዎች ተቃውሞ ቀጥሏል


የኦሮሚያ ተማሪዎች ተቃውሞ - መቱ
የኦሮሚያ ተማሪዎች ተቃውሞ - መቱ

በኦሮሚያ ክልል በሚገኙ 11 የከፍተኛ የትምህርት ተቋማትና መለስተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የተማሪዎች ሰልፍ ተስፋፍቷል።

please wait

No media source currently available

0:00 0:08:01 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

በኦሮሚያ ክልል በሚገኙ 11 የከፍተኛ የትምህርት ተቋማትና መለስተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የተማሪዎች ሰልፍ ተስፋፍቷል።

“አዲስ አበባን ማስፋፋት ከኦሮሚያ ክልል የመሬት ይዞታን ወደ ከተማይቱ በሚያስገባ መንገድ መሆን የለበትም” ብለው ተቃውሟቸውን ማሰማት እንደ ጀመሩ ለአሜሪካ ድምጽ የተናገሩ የክልሉ ነዋሪዎች አስታውቀዋል።

የአሜሪካ ድምጽ ሬድዮ ወደተለያዩ አካባቢዎች በመደወል የዐይን ምሥክሮችን ቃል ተቀብሏል።

ለዝርዝሩ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡
XS
SM
MD
LG