አዲስ አበባ —
የኦሮሞ ሚዲያ ኔትወርክ የብዙሃን መገናኛ ድርጅት እስከ ግማሽ ቢሊዮን ብር ሊያስገኝ የሚችል የገንዘብ ማሰባሰቢያ በዓል እያዘጋጀ መሆኑን አስታወቀ።
/OMN/ በኢትዮጵያ የመገናኛ ብዙሃን አሠራር አስተዋፅዖ ለማድረግ ያለውን ተስፋም ገልጿል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።