በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

አፋን ኦሮሞ የፌዴራል ቋንቋ እንዲሆን ተጠየቀ


የኢሬቻ በዓል
የኢሬቻ በዓል

ዓለም አቀፉ የብሪታንያ ራዲዮ ጣቢያ BBC በኦሮምኛ ቋንቋ ሥርጭት እንዲጀምርና ኦሮምኛ በኢትዮጵያ የፌዴራሉ ቋንቋ እንዲሆን በመጠየቅ የፊርማ ማሰባሰብ ዘመቻ መጀመሩ ተገለጸ። እስካሁን ወደ 35 ሺህ ፊርማ መሰባሰቡንና በቅርቡ አብዛኞቹ ኮሌጆችና ዩኒቨርሲቲዎች ሲከፈቱ ቁጥሩ ይበልጥ ይጨምራል ተብሎ እንደሚጠበቅም ተነግሯል።

ቃለ መጠይቁን ያዳምጡ
please wait

No media source currently available

0:00 0:10:37 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

በፊርማ ማሰባሰቡ ዘመቻ መጀመር ዙሪያና ሌሎች ጉዳዮች አስተባባሪውን ዶክተር ብርሃነመስቀል አበበ ሰኚን የዲሞክራሲ በተግባር ፕሮግራም አዘጋጅና አቅራቢ ሰሎሞን ክፍሌ አነጋግሯቸዋል።

XS
SM
MD
LG