በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የጋሞና የኦሮሞ ዕርቅ


በአብዛኛው የኢትዮጵያ ባህል ለእርቅ ሽምግልና የሚከናወነው ችግሩ ከተከሰተ በኋላ ነው፡፡

በአብዛኛው የኢትዮጵያ ባህል ለእርቅ ሽምግልና የሚከናወነው ችግሩ ከተከሰተ በኋላ ነው፡፡ በቅርቡ በቡራዮ ውስጥ የነበረው ግጭት ተከትሎ ሕይወት መጥፋቱ ያስቆጣቸው የጋሞ ናቶ ማለትም ወጣቶች በአፀፋ ንብረት ሊያውደሙ ሲቃጡ የጋሞ ጎሳ መሪዎች የሀገር ሽማግሌዎች እርጥብ ሣር ይዘው በመንበርከክ ንብረቱ እንዳይጠቃ መከላከላቸውን በማኅበራዊ መገናኛ ብዙሃን ተመልክተናል፡፡

የባህል ጠቃሚ መሆኑን በመገንዘብና ሊደረስው የሕይወትና ንብረት መጥፋት አንድ የኦሮሚያ ክልል የልዑካን ቡድን ትላንት ወደ አርባ ምንጭ ጋሞ ጎፋ ዞን ተጉዟል፡፡

ትዝታ በላቸው ሁለቱ ማኅበረሰቦች ያካሄዱት የዕርቅ ሥነ ሥርዓት ላይ የተገኙትን ዶ/ር ሚልኬሳ ሚደጋ እና የጋም የሀገር ሽማሌ አቶ አንጂሎ አርሴን አነጋግራለች፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

የጋሞና የኦሮሞ ዕርቅ
please wait

No media source currently available

0:00 0:17:22 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG