በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በታንዛኒያው ድርድር ተስፋ ቢያደርጉም በወለጋ ዞኖች የማያባራ ግጭት እንደተቸገሩ ተወላጆች ተናገሩ

በታንዛኒያው ድርድር ተስፋ ቢያደርጉም በወለጋ ዞኖች የማያባራ ግጭት እንደተቸገሩ ተወላጆች ተናገሩ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:30 0:00

በታንዛኒያው ድርድር ተስፋ ቢያደርጉም በወለጋ ዞኖች የማያባራ ግጭት እንደተቸገሩ ተወላጆች ተናገሩ

በኢትዮጵያ መንግሥት እና በኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት መካከል፣ በአራቱም የወለጋ ዞኖች ውስጥ የሚደረገው የተኩስ ልውውጥ፣ ለዓመታት ቤተሰቦቻቸውን እንዳይጎበኙ እንዳከላከላቸው፣ የአሜሪካ ድምፅ ያነጋገራቸው የአካባቢው ተወላጆች ተናገሩ።

በአራቱም ዞኖች ውስጥ በቀጠለው ጦርነት ሳቢያ፣ የአካባቢው ተወላጆች ወደየቀዬአቸው ለመሔድ ባለመቻላቸው፣ ለማኅበራዊ ችግሮች እንደተጋለጡ አመልክተዋል።

በተለያዩ የሥራ ዘርፎች የተሰማሩ ባለሞያዎችም፣ በጸጥታው ችግር ምክንያት ከቦታ ወደ ቦታ ተዘዋውረው ለመሥራት እንደተቸገሩ አስረድተዋል።

በታንዛኒያ-ዳሬ ሰላም እየተካሔደ ያለው ድርድር፣ የግጭት ኹኔታው አብቅቶ ቤተሰቦቻቸውን ለመጠየቅ ያስችላቸዋል፤ ብለው ተስፋ እንደሚያደርጉ ተወላጆቹ አመልክተዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG