በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኦሮሚያ ፓሊስ ኮሚሽን በ"አባ ቶርቤ" ጉዳይ የሰጠው ማብራሪያ

አለማየሁ እጅጉ
አለማየሁ እጅጉ

'አባ ቶርቤ' በሚባል መጠሪያ ምዕራብ ኦሮምያ ውስጥ ተደራጅቶ የሚንቀሳቀስና በክልሉ ባለሥልጣናት እና በፖሊስ ባልደረቦች ላይ ግድያ የሚፈፅምን ቡድን በቁጥጥር ሥር ማዋል መጀመሩን የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ።

'አባ ቶርቤ' በሚባል መጠሪያ ምዕራብ ኦሮምያ ውስጥ ተደራጅቶ የሚንቀሳቀስና በክልሉ ባለሥልጣናት እና በፖሊስ ባልደረቦች ላይ ግድያ የሚፈፅምን ቡድን በቁጥጥር ሥር ማዋል መጀመሩን የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ።

የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽነር ጄኔራል አለማየሁ እጅጉ ዛሬ በሰጡት ይህ የታጠቀ ኃይል አሥራ ሁለት የፖሊስ አባላት በተገደሉበትና ሰባ ሰባት በቆሰሉበት የወንጀል አድራጎት ውስጥ መሣተፉን አመልክተዋል።

አቶ አለማየሁ አክለውም የቡድኑ አባላት 29 ሲቪሎችን መግደላቸውንና አርባ የመንግሥት ታጣቂዎችን ማቁሰላቸውንም ገልፀዋል።

በተጨማሪም 2072 ካላሽኒኮቫ ጠብመንጃዎችን ከፖሊስ ጣብያዎች ግምጃ ቤቶች መዝረፋቸውንም ኮሚሽነሩ ተናግረዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

የኦሮሚያ ፓሊስ ኮሚሽን በ"አባ ቶርቤ" ጉዳይ የሰጠው ማብራሪያ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:54 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG