በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በኦሮምያ የግብይት ዕቀባና ሥራ የማቆም አድማ ዛሬም ቀጥሏል


በኦሮምያ ከተሞች ትናንት የተጀመረው የግብይት ዕቀባና ሥራ የማቆም አድማ ዛሬም ቀጥሎ መዋሉን የተለያዩ ምንጮች ለቪኦኤ ገልፀዋል።

በኦሮምያ ከተሞች ትናንት የተጀመረው የግብይት ዕቀባና ሥራ የማቆም አድማ ዛሬም ቀጥሎ መዋሉን የተለያዩ ምንጮች ለቪኦኤ ገልፀዋል።

በቡራዩ፣ በአርጆ ዴዴሣ በቢሾፍቱ፣ በበቆጂ የተካሄዱ ሰልፎች የፖለቲካ እሥረኞችና ጋዜጠኞች እንዲፈቱ፣ ነፃና ፍትሃዊ ምርጫ እንዲካሄድ፣ ሙሰኞች ለፍርድ እንዲቀርቡና ሌሎችም ጥያቄዎች የተያዙባቸውና የተደመጡባቸው መሆናቸውን መለስካቸው አምሃ ከየአካባቢው ያነጋገራቸው እማኞች ተናግረዋል።

የታሠሩ ሰዎች መኖራቸውንና በሸንኮራ አገዳ ማሳ ላይም ቃጠሎ መድረሱን ተከታዩ የመለስካቸው ዘገባ ይናገራል።

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

በኦሮምያ የግብይት ዕቀባና ሥራ የማቆም አድማ ዛሬም ቀጥሏል
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:38 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG