ሀዋሳ —
የፊታችን ሰኞ፤ ሰኔ 14/2013 ዓ.ም. የሚካሄደውን ምርጫ የምርጫውን ሁኔታ ለመከታተል ኢትዮጵያ የሚገኘው ደረጀ ደስታ ሰሞኑን ወደ ሻሸመኔና ሃዋሳ ተጉዞ ያስተዋለውንና ያነጋገራቸውን መራጮች አስተያየት ያካፍለናል።
ከጽዮን ግርማ ጋር ያደረገውን ምልልስ ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።