በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በኦሮሚያ ክልል እንደተባባሰ በገለጹት ግጭት ሰብል ለመሰብሰብ የተቸገሩ አርሶ አደሮች ተፋላሚዎቹን አማረሩ

በኦሮሚያ ክልል እንደተባባሰ በገለጹት ግጭት ሰብል ለመሰብሰብ የተቸገሩ አርሶ አደሮች ተፋላሚዎቹን አማረሩ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:56 0:00

በኦሮሚያ ክልል እንደተባባሰ በገለጹት ግጭት ሰብል ለመሰብሰብ የተቸገሩ አርሶ አደሮች ተፋላሚዎቹን አማረሩ

የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት ታጣቂዎች ይንቀሳቀሱባቸዋል በተባሉት፣ የኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ደገም ወረዳ ያያ ጉሌሌ ከተማ፣ ከመንግሥት የጸጥታ ኃይሎች ጋራ በተደረገ የተኩስ ልውውጥ መሀል፣ ሦስት ሰላማውያን ሰዎች እንደተገደሉ፣ የአካባቢው ነዋሪዎች ተናገሩ።

ባለፈው ሳምንት ቅዳሜ፣ ኅዳር 8 ቀን 2016 ዓ.ም. ከተማ ውስጥ በነበረው የተኩስ ልውውጥ ምክንያት በቤታቸው ተደብቀው እንደቆዩ ለአሜሪካ ድምፅ የገለጹት ነዋሪዎቹ፣ ሲወጡ ግን ሦስት ሰዎች እንደተገደሉ ተናግረዋል። በዚኹ የተኩስ ልውውጥ ሳቢያ፣ የደረሰ ሰብላቸውን መሰብሰብ እንዳልቻሉም፣ ነዋሪዎቹ አመልክተዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG