አስተያየቶችን ይዩ
Print
ግድያ እና መፈናቀል እንዲቆም የሚጠይቅ ሰለፍ በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ተደረገ። ሰልፈኞቹ መንግሥት አስቸኳይ መፍትሔ እንዲያመጣ ጠይቀዋል።
ጥያቄው የቀረበለት የኦሮሚያ ክልል መንግሥት በበኩሉ ፤ የተነሳው ጥያቄ ተገቢ መሆኑን አምኖ መፍትሔ ለማምጣት እየተሠራ ነው ብሏል። (ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ)
No media source currently available
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ