ዋሽንግተን ዲሲ —
በቢሾፍቱ የኢሬቻ በዓል አከባበር ላይ በርካቶች መሞታቸውን ተከተሎ በአዲስ አበባ ዙሪያ ባሉ በኦሮሚያ ከተሞችና በዋና ከተማዋ አንዳንድ አካባቢዎች የተቃውሞ እንቅስቃሴ ከሰኞ ማታ ጀምሮ መካሄዱን የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ አስታውቋል። የዐይን እማኝነቱን የሰጠ እንግሊዛዊ ዘጋቢ በተለይ በቡራዩ ከተማ ዛሬ አብዛኛዎቹ ሱቆች ዝግ እንደነበሩ ተናግሯል።
እስክንድር ፍሬው ዘገባ አለው።
ዝርዝርሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።