አምቦ —
ትናንት አመሻሹን የሦስት ሰዎች ህይወት ያለፈ መሆኑን የአምቦ ሆስፒታል ሃኪም አረጋግጠው፣ ዛሬ ይህ ዘገባ እስከተጠናከረበት ጊዜ ድረስ 10 ሰዎች በጥይት ተመተው ሆስፒታል እንደሚገኙ አስታውቀዋል።
በተቃውሞው ምክንያት በሰውና ንብረት ላይ የደረሰውን ጉዳት እያጣሩ መሆኑን የተናገሩት የከተማው ከንቲባ፣ የፀጥታ ችግሩ እንዳይባባስ የሀገር ሽማግሌዎ፣ አባ ገዳዎችና የሃይማኖት አባቶች ወጣቶችን እንዲያረጋጉ ጥሪ አቅርበዋል፡፡
የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ