አዲስ አበባ —
የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በበኩሉ መግባባት ላይ እስከሚደርስ ድረስ የቤቶች እደላው እንዲቆም ጠይቅዋል።
የጋራ መኖርያ ቤት ለማግኘት ተመዝግበው ለዘረጅም ግዜ የቤት ባለ ዕጣ መሆናቸውን የገለፁት የአዲስ አበባ ነዋሪዎች፣ በውዝግቡ መሀል ሰለባ መሆናቸው እንዳሳዘናቸው ገልፀዋል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።