አዲስ አበባ —
ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ ሺመልስ አብዲሳ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ መንግሥት የሕዝቡን ችግሮች ለመፈታትም በበለጠ በቅንጅት እንደሚሠራ ቃል ገብተዋል።
የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ ምክትል ሊቀመንበር አቶ ሙላቱ ገመቹ ለቪኦኤ በሰጡት ቃል "መግለጫው የተለመደ እና መፍትሔ ያላስቀመጠ ነው" ብለዋል።
የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።