በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በኦሮሚያ የሚንቀሳቀሱ የፓለቲካ ፓርቲዎች አብረው ለመሥራት ተስማሙ

በኦሮሚያ ውስጥ የሚንቀሳቀሱ የፓለቲካ ፓርቲዎች የክልሉን ሰላም በመጠበቅ እና በሌሎች የጋራ ጉዳይ ላይ አብረው ለመሥራት በአዲስ አበባ ባደረጉት ወይይት ተስማሙ።

በኦሮሚያ ውስጥ የሚንቀሳቀሱ የፓለቲካ ፓርቲዎች የክልሉን ሰላም በመጠበቅ እና በሌሎች የጋራ ጉዳይ ላይ አብረው ለመሥራት በአዲስ አበባ ባደረጉት ወይይት ተስማሙ።

ፖርቲዎቹ ይህንን ሥምምነታቸውን ወደ ተግባር ለመቀየር የጋራ ፎረም እንዳሚያቋቁሙም ተግባብተዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

በኦሮሚያ የሚንቀሳቀሱ የፓለቲካ ፓርቲዎች አብረው ለመሥራት ተስማሙ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:18 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG