በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሰብዓዊ መብት ጥሰት ፈፅመዋል በተባሉ ላይ ክስ ሊመሰረት ነው


የሰብዓዊ መብት ጥሰት ፈፅመዋል ባለቸው ከ30 በላይ በሚሆኑ ሰዎች ላይ ክስ ሊከፍት መሆኑን የኦሮምያ ክልል ጠቅላይ ዐቃቢ ሕግ አስታወቀ።

ጠቅላይ ዐቃቢ ሕጉ አቶ ዳንኤል አሰፋ ለቪኦኤ እንደገለፁት ከሰብዓዊ መብት ጥሰት በተጨማሪ በሌሎች የሙስና ወንጀሎች ላይ የተሳተፉትን ጨምሮ በአጠቃላይ 210 በሚሆኑ ሰዎች ላይ ምርመራ ተጠናቋል። ከአቶ ዳንኤል አሰፋ ጋር ቃለምልልስ አድርገናል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የሰብዓዊ መብት ጥሰት ፈፅመዋል በተባሉ ላይ ክስ ሊመሰረት ነው
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:38 0:00


XS
SM
MD
LG