በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በኦሮምያ ክልል 4 ሺኽ 460 አመራሮች ከኃላፊነታቸው ተነሱ

በኅብረተሠቡ የተነሱት ጥያቄዎችን መነሻ ያደረጉ ፖለቲካዊ እና ሕጋዊ ርምጃዎች እየተወሰዱ መሆኑን የኦሮምያ ብሔራዊ ክልል መንግሥት አስታውቋል፡፡

በኅብረተሠቡ የተነሱት ጥያቄዎችን መነሻ ያደረጉ ፖለቲካዊ እና ሕጋዊ ርምጃዎች እየተወሰዱ መሆኑን የኦሮምያ ብሔራዊ ክልል መንግሥት አስታውቋል፡፡

በዚህም መሠረት ከክልል እስከ ወረዳ ያሉ 4 ሺኽ 4መቶ ስልሳ አመራሮች ከኃላፊነት መነሣታቸውን ለፍርድ የቀረቡም መኖራቸውን የክልላዊ መንግሥቱ የኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ፅ/ቤት ኃላፊ አቶ አዲሱ አረጋ ለአሜሪካ ድምፅ ገልፀዋል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

በኦሮምያ ክልል 4 ሺኽ 460 አመራሮች ከኃላፊነታቸው ተነሱ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:40 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG