አዲስ አበባ —
ከኦሮምያ ክልል ምዕራብ ሸዋ ዞን ዳኖ ወረዳ የተፈናቀለ አንድም የአማራ ክልል ተወላጅ አርሶ አደር የለም ሲሉ የአካባቢው ባለሥልጣናት ተናግረዋል፡፡
አርሶ አደሮቹ ባቀረቡት አቤቱታ እና በመፍትሄው ላይ ከአካባቢው ባለሥልጣናት ጋር ከመግባባት ላይ መደረሱን የገለፁት ደግሞ ከሥፍራው የተመለሱ የአማራ ክልል ከፍተኛ ባለሥልጣን ናቸው፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ