በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በኦሮምያ ክልል የተከሰተው ድርቅ 800 ሺሕ ሰው እርዳታ ፈላጊ አድርጓል

በኦሮምያ ክልል የተከሰተው ድርቅ 800 ሺሕ ሰው እርዳታ ፈላጊ አድርጓል
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:29 0:00

በኦሮምያ ክልል የተከሰተው ድርቅ 800 ሺሕ ሰው እርዳታ ፈላጊ አድርጓል

በኦሮምያ ክልል ደቡብ ምስራቅ ዞኖች ውስጥ በተከሰተው ድርቅ ከ800 ሺ በላይ ሰዎች ተጎጂ መሆናቸውን የክልሉ አደጋ ሥጋት ሥራ አመራርና ልማት ተነሺዎች ኮሚሽን አስታወቀ።

ኮሚሽነር ሙስጠፋ የሞቱ እንስሳት ቁጥር ከ180ሺ በላይ መሆኑን ገልጸዋል።

ክልሉ ተጎጂዎችን ለመደገፍ ከፍተኛ ጥረት እያደረገ መሆኑን ጠቅሰው ማኅበረሰቡና የተለያዩ ግብረ ሰናይ ድርጅቶች ድጋፍ እንዲያደርጉ ጥሪ አቅርበዋል።

በክልሉ ከ4 ሚሊዮን 900 ሺሕ በላይ ዜጎች በተፈጥሯዊና ሰው ሰራሽ አደጋዎች ሳብያ ድጋፍ እንደሚፈልጉም ጨምረው አስታውቀዋል።

XS
SM
MD
LG