አዲስ አበባ —
የዛሬው የጨፌው ሹመት ባልተለመደ ሁኔታ ለብዙ መገናኛ ብዙኃን ዝግ መደረጉን ሪፖርተራችን ሙክታር ጀማል ዘግቧል።
አቶ ሽመልስ አብዲሣ የመከላከያ ሚኒስትር ሆነው የተሾሙትን የክልሉን የቀድሞ ፕሬዚዳንት አቶ ለማ መገርሣንም ሥራዎች ደርበው እንደሚያከናውኑ ተገልጿል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያዳምጡ።