በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በምሥራቅ ሀረርጌ ዞን ከሶማሌ ክልል የመጣ ልዩ ኃይል የ6 ሰዎች ሕይወት መጥፋቱን ነዋሪዎች ገለፁ

የኢትዮጵያ ካርታ
የኢትዮጵያ ካርታ

በምሥራቅ ሀረርጌ ዞን ጉሚ ቦርደዴ ወረዳ ኦቦንሳ ቀበሌ ገበሬ ማኅበር ከሶማሌ ክልል የመጣው ልዩ ኃይል ዛሬ ጠዋት በደረሰው ጥቃት የ6 ሰዎች ሕይወት መጥፋቱን ነዋሪዎችና የወረዳ ባለሥልጣናት ገልፀዋል፡፡

በምሥራቅ ሀረርጌ ዞን ጉሚ ቦርደዴ ወረዳ ኦቦንሳ ቀበሌ ገበሬ ማኅበር ከሶማሌ ክልል የመጣው ልዩ ኃይል ዛሬ ጠዋት በደረሰው ጥቃት የ6 ሰዎች ሕይወት መጥፋቱን ነዋሪዎችና የወረዳ ባለሥልጣናት ገልፀዋል፡፡

ከሦስት ሌሎች ሰዎች መቁሰላቸውና ወደ አሰቦት ሆስፒታል መወሰዳቸውን ነዋሪዎች ለአሜሪካ ድምፅ ራድዮ ገልፀዋል፡፡ ጥቃቱ በደረሰበት ቦታ መገኘታቸውን የተናገሩት የጉሚ ቦርደዴ ወረዳ አስተዳዳሪ አቶ ሙሳ ኢሌ ለቪኦኤ እንደተናገሩት ልዩ ኃይሉ በኦሮምያ ክልል ገብቶ ነው ጥቃቱን ያደረሰው፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

በምሥራቅ ሀረርጌ ዞን ከሶማሌ ክልል የመጣ ልዩ ኃይል የ6 ሰዎች ሕይወት መጥፋቱን ነዋሪዎች ገለፁ
please wait

No media source currently available

0:00 0:01:30 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG