በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳይ ላይ ውይይት

ኢትዮጵያ ውስጥ በኦሮምያና በሶማሌ ክልል ተወላጆች መካከል የሚካሄደው ግጭት አላቆመም። ከሁለቱም በኩል ብዙ ስዎች እንደተገደሉና ብዙ ቤቶች እንደጋዩ ተዘግቧል። በዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች መካከል፣ ብሄር ተኮር ግጭት ተከስቷል።

ኢትዮጵያ ውስጥ በኦሮምያና በሶማሌ ክልል ተወላጆች መካከል የሚካሄደው ግጭት አላቆመም። ከሁለቱም በኩል ብዙ ስዎች እንደተገደሉና ብዙ ቤቶች እንደጋዩ ተዘግቧል። በዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች መካከል፣ ብሄር ተኮር ግጭት ተከስቷል።

ይህንና ተያያዥ ጉዳዮችን በሚመለከት ሃሳባቸዋን እንዲሰጡበት፣ ምክንያቱ ምን ሊሆን እንደሚችልና መፍትኄ የሚሉትንም እንዲጠቁሙን አቶ ሙላቱ ገመቹን፣ አቶ ልደቱ አያሌውንና ዶክተር መሐሪ ረዳኢን ጋብዘናል።

አቶ ልደቱ አያሌው የኢትዮጵያውያን ዲሞክራስያዊ ፓርቲ የብሄራዊ ምክር ቤት አባል ናቸው። ዶክተር መሐሪ ረዳኢ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የህግ መምህር፣ አቶ ሙላቱ ገመቹ ደግሞ የኦሮሞ ፌደራሊት ኮንግረስ ምክትል ሊቀመንበር፣ እንዲሁም በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራስያዊ አንድነት መድረክ ምክትል ሊቀ መንበርና የህዝብ ግንኙት ኃላፊ ናቸው።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳይ ላይ ውይይት
please wait

No media source currently available

0:00 0:32:12 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG