በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በኦሮምያ የተለያዩ አካባቢዎች የድጋፍ ሰልፍ ተደረገ


በኦሮምያ የተለያዩ አከባቢዎች ህወሓትን እና የሰሩትን "ደባ" ያሉትን በመቃወም ሰልፍ ተደረገ።

የሰላማዊ ሰልፉ በአስራ አራት የክልሉ ዋና ከተሞች እና በአስራ አራት ዞኖች መደረጉን የገለፀው የክልሉ መንግሥት፤ ከሰልፉ ጎን ለጎን በገንዘብ እና በዓይነት የተለያዩ ድጋፎች መደረጋቸው ተገልጿል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡

በኦሮምያ የተለያዩ አካባቢዎች የድጋፍ ሰልፍ ተደረገ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:35 0:00


XS
SM
MD
LG