በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የህወሓት የቀድሞ ባለሥልጣናት መለቀቃቸውን አንዳንድ ፓርቲዎች ነቀፉ


አዲስ አበባ
አዲስ አበባ

እሥር ላይ የነበሩና ጉዳያቸው በህግ የተያዘ የህወሓት የቀድሞ ባለሥልጣናት ክሦች ተቋርጠው እንዲለቀቁ መንግሥት መወሰኑን አንዳንድ ተፎካካሪ ፓርቲዎች ተቃውመዋል።

“ውሳኔው ፍትህን፣ የህግ የበላይነትንና የተቋማትን ነፃነት የሚጋፋና የህዝብ ጉዳትንም ያቃለለ ነው” ብለውታል።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ትናንት በሰጡት ማብራሪያ ውሳኔው “መንግሥትን ጭምር ያስደነገጠ ቢሆንም ለኢትዮጵያ ዘላቂ ጥቅም የሚበጅና የሚያግዝ መሆኑን” ተናግረዋል።

ሙሉውን ዘገባ ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የህወሓት የቀድሞ ባለሥልጣናት መለቀቃቸውን አንዳንድ ፓርቲዎች ነቀፉ
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:19 0:00


XS
SM
MD
LG