ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ሰሞኑን በተጠናቀቀው የኢሕአዴግ ጉባኤ ላይ ኢትዮጵያ አሁን ባለው አካሄድ ባጭር ጊዜ ውስጥ ታላቅ የምጣኔ ሃብት ዕመርታ ታሳያለች ሲሉ ይናገሩ እንጂ፤ የተቃዋሚ ፓርቲ መሪዎች ይህን እንደማያምኑ አስታውቀዋል፡፡ እስክንድር ፍሬው ከአዲስ አበበ ያጠናቀረውን ዘገባ ያድምጡ፡፡
የመድረክና የመኢአድ ፓርቲ ተጠሪዎች ጠቅላይ ሚኒስትሩ በጉባኤው ያቀረቡት ተዓማኒነት የሌለው ነው ሲሉ ተቹ፡፡