በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የትግራይ ብልፅግና መሪዎች በሀገሪቱ የተለያዩ ከተሞች ከህዝብ ጋር እየተነጋገሩ ነው


ደሴ
ደሴ

“በምሁራንና በፖለቲካ ድርጅቶች ያልተገባ የሥልጣን ሽሚያ የኢትዮጵያ ህልውናና የህዝቡ ሰላም አደጋ ላይ ወድቋል” ይላሉ ደሴ፣ ኮምቦልቻና ኃይቅ ከተሞች ውስጥ የሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች።

የትግራይ ብልፅግና ፓርቲ ዛሬ ደሴ ከተማ ውስጥ በጠራው ስብሰባ ላይ የተሣተፉት የትግራይ ተወላጆች “ህዝብንና የፖለቲካ ቡድንን አንድ አድርጎ ከማየት በሚፈጠር የተዛባ አስተሳሰብ እየተጎዳን ነን” ብለዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

የትግራይ ብልፅግና መሪዎች በሀገሪቱ የተለያዩ ከተሞች ከህዝብ ጋር እየተነጋገሩ ነው
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:34 0:00


XS
SM
MD
LG